የምርጫ ካርድ የዲሞክራሲ መብታችን ማስከበሪያ መሣሪያችን ነው"
"የምርጫ ካርድ የዲሞክራሲ መብታችን ማስከበሪያ መሣሪያችን ነው" - ዜጎች **************** በኢትዮ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የቀበና ልዩ ወረዳ አስተዳደርና ህግ ዘርፍ የተለያዩ አስተዳደራዊ እና ህጋዊ አገልግሎቶችን ለህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛል።
በልዩ ወረዳው ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሮዓዊ ሀብቶች አቀናጅቶ በመምራት ቀጣይነት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋልና የብሄረሰቦች አንድነት በማጠናከር ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡
በልዩ ወረዳው የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ የመንግሥት አገልግሎት መፍጠር ነው፡፡
በልዩ ወረዳው መልካም አስተዳደርን ማሳደግ እንዲቻል፣ የሚከሰቱ የወንጀል ጉዳዮችን በማጣራት፣ ክስ በማቅረብና በመከራከር፣ እንዲሁም በልዩ ወረዳ መንግሥት የሚከሰሱባቸውን የፍትሐብሔር ጉዳዮችን በመከታተል፣ የመንግሥትና የሕዝብ ጥቅም ማስጠበቅ፣ ፍትሕን ተደራሽ ማድረግ፣ እንዲሁም በተፈረደባቸው ወንጀል በህግ ጥላ ስር በማረፉያና በማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ መብታቸው እንዲጠበቅ ተገቢውን ክትትል በመፈጸም፣ አያያዝ በህግ አግባብ እንዲሆን ማረጋገጥና አምራች ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ ነው።
ፍ/ቤቶች የመልካም አስተዳደር መስፈን፣ ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ፣ ለልማት መፍጠን፣ ለምቹ ኢንቨስትመንት እንዲሁም ለሀገራዊ ሰላምና ደህንነት ያላቸው ድርሻ እጅጉን የጐላ ነው፡፡ይህን ውጤት ለማምጣት በስትራቴጂ፤ በህግና በዕቅድ የሚመሩ መሆን እንዳለባቸው የማይካድ ሀቅ ነው፡፡ በመሆኑም ፍ/ቤቶቻችን የህብረተሰባችንና የመንግስት የፍትህ ፍላጐት ታሳቢ በማድረግና ህዝቡ ያገኘውን ህገ-መንግስታዊ መብት እንደምቹ አጋጣሚ በመጠቀም ፈጣን፤ ፍትሀዊ፤ ወጪ ቆጣቢና ተገማቺነት ያለው በመላው ህብረተሰብና መንግስት በነፃነትና በገለልተኝነት ዳኝነት/ፍትህ/ የሚሰጥበት ተቋም እንደሆነና በሚሰጣቸው ውሳኔዎችም መሉ እምነት የሚጣልበት አንዱና ዋነኛው የመንግስት ምሰሶ እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል፡፡
የቀቤና ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በወረዳው ውስጥ ያሉ የቤተሰብ፣ የንብረት፣ የመሬት፣ የስራ ግንኙነትና ቀላል የወንጀል ጉዳዮችን በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርምርና ውሳኔ የሚሰጥባቸው የአካባቢ ፍርድ ቤት ነው።
የቀቤና ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ይህንን የተመዘገበውን አበረታች ውጤቶች አስተማማኝ በማድረግ የልዩ ወረዳችን ህ/ሰብ ሰላምና ፀጥታ በአስተማማኝ ሁኔታ በማረጋገጥ የህግ የበላይነትና የዜጎችን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በማክበርና በማስከበር እንዲሁም የቀበሌ ፖሊስ አገልግሎት መስጫን ድጋፍና ክትትል በማድረግ የልዩ ወረዳው ህ/ሰብ ያሳተፈ የወ/ል መከላከል ተግባር ተደራሽ በማድረግ የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎችን በመስራትና የተለያዩ ወ/ል የፈፀሙ ተጠርጣሪዎችን ለህግ በማቅረብ ምርመራውን በማጣራት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የልዩ ወረዳችን ሰላምና ፀጥታ አስተማማኝ ማድረግ ነው፡፡
የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣የወሳኝ ኩነቶች መረጃ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ልዩ ወረዳ ተፈጥሮ እና ለዚህም የበኩሉን ጉልህ ድርሻ የሚያበረክት ተቋም ሆኖ ማየት
ም/ቤቶች በህዝብ ውክልና የተመሰረቱ ተቋማት በመሆናቸው የህዝብ ሉአላዊነት የዲሞክራሲ ስርዓት መገለጫዎች የኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና በፖሊቲካ ጉዳዮች ላይ የህዝብ ተሳትፎ የሚረጋገጥባቸው ማዕከላት ናቸው፡፡ በተጨማሪም በተለያየ ደረጃ የሚገኝ ህ/ሰብ ከልማት እና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ ለማድረግ የመንግስት ተቋማት የተቋቋሙበት አላማና የሚሰጡት አገልግሎት በህግ በመደንገግ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አገልግሎቶች ተደራሽ እንዲደረግ ይወስናሉ ፤በመንግስት ተቋማት በጀትና ዕቅድ በማጽደቅ ስራ ላይ እንዲውል ያደርጋሉ፡፡
በቀቤና ልዩ ወረዳ በህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ ብቃት ያለው የሚሊሻ ኃይል በመመልመል፣በማሰልጠን፣በማደራጀት፣ በማሰማራት፣በማጥራትና የሎጅስቲክስ አስተዳደር ጉዳዮችን በማስፈፀም፤የሚሊሻ ኃይል ማደራጀትና የአገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽነት በማረጋገጥ የአካባቢ ፀጥታ ማስከበርና የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት መጠበቅ
"የምርጫ ካርድ የዲሞክራሲ መብታችን ማስከበሪያ መሣሪያችን ነው" - ዜጎች **************** በኢትዮ...
ተጨማሪ ያንብቡየመንግስት እና የፓርቲ ስራዎችን በልዩ ትኩረት በመፈጸም የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ አ�...
ተጨማሪ ያንብቡየቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቶ መሀመድአሚን በደዊ የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አ�...
ተጨማሪ ያንብቡበልዩ ወረዳው በፍርድቤትና በፍትህ ዘርፉ በ2018 1ኛሩብ አመት የተሻለ አፈፃፀም መመዝገቡ ተገ�...
ተጨማሪ ያንብቡ