Kebena Logo

የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

Qebena District

የቀቤና ባህል ማዕከልና ሙዚየም ከአዲስ አበባ በ158 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በወልቂጤ ከተማ ዋናው መንገድ ላይ ይገኛል ።

The Kebena Cultural Center and Museum is located on the main road in Wolkite town, 158 kilometers from Addis Ababa.

Qebena District

የዘቢሞላ ሀድራ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀቤና ልዩ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎች አንዱ ሲሆን ከወልቂጤ ከተማ መሀል አደባባይ በ1.5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

Zebimola Hadra is one of the historical sites located in the Kebena Special District of the Central Ethiopian Region, 1.5 km from the central square of Wolkite town.

Qebena District

የቃጥባሬ ሀድራ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀቤና ልዩ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎች አንዱ ሲሆን ከልዩ ወረዳው መቀመጫ ወልቂጤ በ7 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል ።

The Katbare Hadra is one of the historical sites in the Central Ethiopian Region, Kebena Special District and is located 7 km from the special district headquarters, Welkite.

Qebena District

በቀቤና ልዩ ወረዳ የሚገኘው የዋቤ ወንዝ እና ጥቅጥቅ ደን

The Wabe river and Forest in Kebena special District.

Qebena District

በቀቤና ልዩ ወረዳ የበቆሎ ክላስተር

The corn cluster in Kebena Special District

Head of Communication

እንኳን ደህና መጡ መልእክት

ከቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ

አቶ አብዱልናሰር ሚፍታህ

የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ድህረ ገጽ ላይ እንኳን በደህና መጡ። እኛ የቀቤና ህዝብ ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ እና እሴቶችን ማስተዋወቅ እንዲሁም የልማት ስራዎችን ለህዝብ ለማድረስ እንሰራለን።

ወቅታዊ ዜናዎች

የቀቤና ልዩ ወረዳ ዜናዎችና መረጃዎች

NationalID
Dec 11, 2025

NationalID

#NationalID በቀቤና ልዩ ወረዳ ዜጎችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ተጠቃሚ የማድረጉ ተግባር ተጠ�...

ተጨማሪ ያንብቡ
''በራስ አቅም ለመቆም የገቢ አቅምን አሟጦ መጠቀም ይገባል'' !!!
Dec 11, 2025

''በራስ አቅም ለመቆም የገቢ አቅምን አሟጦ መጠቀም ይገባል'' !!!

''በራስ አቅም ለመቆም የገቢ አቅምን አሟጦ መጠቀም ይገባል'' !!!...

ተጨማሪ ያንብቡ
በፀደይ እርጥበት የተዘራው የሽምብራ ሰብል በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መሆኑን ተገለፀ።
Nov 20, 2025

በፀደይ እርጥበት የተዘራው የሽምብራ ሰብል በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መሆኑን ተገለፀ።

በፀደይ እርጥበት የተዘራው የሽምብራ ሰብል በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መሆኑን ተገለፀ። (ወል...

ተጨማሪ ያንብቡ
በልዩ ወረዳው የጤና ቡድን የወጣቶች አደረጃጀት ፐብሊክ ሰርቫንትን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
Nov 16, 2025

በልዩ ወረዳው የጤና ቡድን የወጣቶች አደረጃጀት ፐብሊክ ሰርቫንትን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በልዩ ወረዳው የጤና ቡድን የወጣቶች አደረጃጀት ፐብሊክ ሰርቫንትን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ...

ተጨማሪ ያንብቡ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ       ኢትዮጵያ ክልል ዲስትሪክት በቀቤና ልዩ ወረዳ በጫንጮ ውጥኝ ት/ቤት ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተር  ድጋፍ አደረገ ።  ወልቂጤ፣ ኅዳር 4/2018 ዓ.ም  በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ       ኢትዮጵያ ክልል ዲስትሪክት በቀቤና ልዩ ወረዳ በጫንጮ ውጥኝ ት/ቤት ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተር  ድጋፍ አደረገዋል ።
Nov 13, 2025

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዲስትሪክት በቀቤና ልዩ ወረዳ በጫንጮ ውጥኝ ት/ቤት ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ ። ወልቂጤ፣ ኅዳር 4/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዲስትሪክት በቀቤና ልዩ ወረዳ በጫንጮ ውጥኝ ት/ቤት ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገዋል ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዲስትሪክት በቀቤና ልዩ �...

ተጨማሪ ያንብቡ
በወቅታዊ የጤና ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ
Nov 13, 2025

በወቅታዊ የጤና ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ የጤና ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ...

ተጨማሪ ያንብቡ

እንኳን ወደ ቀቤና ልዩ ወረዳ በደህና መጡ

የቀቤና ብሔረሰብ ባህል፣ቋንቋ፣ታሪክ፣እሴት ማስተዋወቅ እንዲሁም በልዩ ወረዳው የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ለህዝብ እና ለመንግሥት ለማድረስ የመረጃ ድልድይ ሆኖ ይሰራል።

Kebena Landscape

የቀቤና ልዩ ወረዳ ዘርፎች

💼

ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ

ገቢዎች
ፋይናንስ
ንግድና ገብያ ልማት
መንገድ
ስራ እድል ፈጠራ
ግብርና
ህብረት ስራ
ደንና አከባቢ ጥበቃ
ከተማ ልማት
ኢንቨስትመንት
ፕላን ልማት
ውሃ
👥

ማህበራዊ ዘርፍ

ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ጤና
ትምህርት
ሰራተኛና ማህበራዊ
ወጣቶችና ስፖርት
የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች
ባህልና ቱሪዝም
⚖️

አስተዳደርና ህግ ዘርፍ

አስተዳደር
ፐብሊክ ሰርቪስ
ፍትህ
ከፍተኛ ፍርድቤት
የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት
ፖሊስ
ሰላምና ፀጥታ
ምክርቤት
ሚሊሻ

ዋና ዋና አገልግሎቶች

የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

የመንግስትና የህዝብ ግንኙነት

የመንግስት መረጃ ማዕከልና ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር

የህዝብ አስተያየት ጥናት ትንተናና የሚዲያ ሞኒተሪንግ ዳይሬክቶሬት

የህዝብ አስተያየት ጥናት ትንተና

የቦታ ካርታ እና ማህበራዊ ሚዲያ

የቦታ ካርታ

የፌስ ቡክ ገፃችንን ይከታተሉ